ትሪሊስት ‹‹ብላክ ሂስትሪ መንዝ›› በሚል አምድ የጥቁሮች ታሪክ ወር በማስመልከት በዋሽንግተን ዲሲ ስለሚገኙ ኢትዮጵያዊያን ዛሬ አንድ ዘገባ አቅርቧል

ትሪሊስት ‹‹ብላክ ሂስትሪ መንዝ›› በሚል አምድ የጥቁሮች ታሪክ ወር በማስመልከት በዋሽንግተን ዲሲ ስለሚገኙ ኢትዮጵያዊያን ዛሬ አንድ ዘገባ አቅርቧል፡፡ ዋሽንግተን ዲሲ የበርካታ ስደተኛ ማህበረሰቦች መኖሪያ ከተማ ቢሆንም ከፍተኛውን ቁጥር የሚይዙት ኢትዮጵያዊያን እንደሆኑ የጠቀሰው ዘገባው በተለይ ትንሿ ኢትዮጵያ በሚባለው ሰፈር በርካታ የኢትዮጵያዊያንን ሬስቱራንቶችንና ሱቆችን ማግኘት እንደሚቻል አስታውቋል፡፡ ከኢትዮጵያ ውጭ በርካታ ኢትዮጵያዊያን የሚኖሩት … Continue reading ትሪሊስት ‹‹ብላክ ሂስትሪ መንዝ›› በሚል አምድ የጥቁሮች ታሪክ ወር በማስመልከት በዋሽንግተን ዲሲ ስለሚገኙ ኢትዮጵያዊያን ዛሬ አንድ ዘገባ አቅርቧል